በ100 ዓመታቸው ባለፈው እሑድ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር አስከሬን ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ብሔራዊ ካቴድራል ዛሬ የአሸኛኘት ሥነ ሥርዓት ተደርጎለታል። ...